የሐሰተኛው ጠበቃ ድንቅ ብቃት‼

WASULIFEneutral2026-07-27 16:07:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሐሰተኛው ጠበቃ ድንቅ ብቃት‼ ምንም ዓይነት የሕግ ትምህርት ሳይኖረው የኬንያን የሕግ ማኅበር ሥርዓት በመጥለፍ፣ በሐሰተኛ ማንነት 26 የፍርድ ቤት መዝገቦችን ያሸነፈው ብራይን ሙዌንዳ ንጃጊ (Brian Mwenda) የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። ታዋቂውን የ"Suits" ድራማ ገጸ-ባህሪ ማይክ ሮስን የሚያስታውሰው ይህ ወጣት፣ ክስ ሲመሰረትበት እንኳ ራሱን በራሱ ተከላክሎ ማሸነፉ ታሪኩን ይበልጥ አጃኢብ አሰኝቶታል። ይህ አጋጣሚ ግን አንድ ዋና ጥያቄ ያስነሳል፡ ደንበኞች የሚፈልጉትን ፍትሕ እና አሸናፊነት ካገኙ፣ የጠበቃቸው የትምህርት ማስረጃና እውነተኛ ማንነት ሊያሳስባቸው ይገባል? በአንድ በኩል፣ ፍትሕ ማግኘትና መረታቱ ለደንበኞች ዋናው ግብ ቢሆንም፤ በሌላ በኩል ግን ያለበቂ እውቅና እና የሙያ ሥነ-ምግባር ማዕቀፍ የሚደረግ ሕጋዊ ውክልና የወደፊት ዋስትናን አደጋ ላይ ይጥላል። ሙዌንዳ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]