ሀገራዊ ምክክሩ የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ማሳለጫና የጋራ አሸናፊነት ማብሰሪያ ነው አሉ የምክክር ጉባዔው ተሳታፊዎች፡፡

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-27 16:55:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ ምክክሩ የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ማሳለጫና የጋራ አሸናፊነት ማብሰሪያ ነው አሉ የምክክር ጉባዔው ተሳታፊዎች፡፡ የጉባዔው ተሳታፊ የሆኑት የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት ፕሬዚዳንት አቶ አሕመድ ሁሴን እንዳሉት÷ ምክክሩ አንዱ የሌላውን ፍላጎት እና አተያይ በአግባቡ እንዲረዳ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል። ጉባዔው ዜጎች ፍላጎታቸውን ማስረዳትና የሌሎችን ሀሳብ መስማት የሚችሉበት እንዲሁም ለሀገር ግንባታ ገንቢና ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበት በኢትዮጵያ አዲስ ባህልና ልምምድ መሆኑን ገልጸዋል። በዜጎች መካከል መተማመንን መፍጠር የሚያስችል አሳታፊ እና አካታች ጉባዔ በመሆኑ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የጎላ ፋይዳ ይኖረዋል ነው ያሉት፡፡ ሌላኛው ተሳታፊ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት ዳይሬክተር አቶ መስዑድ ገበየሁ÷ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ለዘመናት የቆዩና ስር…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]