ስለ ቆቦ እና አካባቢው ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-27 18:39:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ስለ ቆቦ እና አካባቢው ‼️ ዛሬ ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም 10፡30 በአላማጣ ገጠራማው ክፍል በሰሌን ውሃ አቅጣጫ በባቡር ሃዲዱ መንገድ የህወሓት ታጣቂዎች ከመታየታቸው ውጪ የተለየ ነገር የለም። ይህም ከአሁን በፊትም እንቅስቃሴ የሚያደርጉት አካባቢ ነው። የህወሓት ወታደራዊ አመራር ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው ጆን መንዲድ ዛሬ ዋጃ እንደነበር ምንጮቻችን ገልፀዋል። የጦርነት ጥቅም የለውም፣ሰላም ለሀገራችን🕊🕊🕊 አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]