የእስራኤል ጦር በበርካታ የዌስት ባንክ ከተሞች ላይ ጥቃት ሰነዘረ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-27 18:39:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእስራኤል ጦር በበርካታ የዌስት ባንክ ከተሞች ላይ ጥቃት ሰነዘረ በዌስት ባንክ ቢያንስ 20 ተጨማሪ ከተሞች ላይ ወረራ የተፈጸመ ሲሆን፣ ቤቶች ፈርሰዋል እንዲሁም በደርዘን የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ታስረዋል ነዉ የተባለዉ። የእስራኤል ወታደሮች በተያዘችው ዌስት ባንክ እና ምስራቅ እየሩሳሌም የሚያደርጉትን ጥቃት አጠናክረው ቀጥለዋል። ቢያንስ 20 ከተሞችን እና መንደሮችን በመውረር፣ ቤቶችን በማፍረስ እና በደርዘን የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያንን በቁጥጥር ስር አውለዋል ነዉ የተባለዉ። የአልጀዚራ ዘጋቢዎች እንደዘገቡት፤ የእስራኤል ጦር ከናብሉስ በስተደቡብ በምትገኘው ቤይታ ከተማ የሚገኘውን የጀባል ሳልማን አካባቢ የወረረ ሲሆን፣ ከራማላ በስተምዕራብ በምትገኘው ኒሊን ከተማም የማፍረስ ስራዎችን አከናውኗል። አምስት ፍልስጤማውያንም በቁጥጥር ስር ውለዋል። ‹‹የእስራኤል ሰፋሪዎች በፍልስጤማውያን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]