#ኢትዮጵያ🇪🇹
#ኢትዮጵያ🇪🇹 ኢትዮጵያ ዛሬ የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየምን በአዲስ አበባ ማስተናገድ ጀምራለች። ሲምፖዚየሙ እስከ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን፣ ከ40 የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮችና 26 ዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪ ተቋማት ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ አዲስ አበባ አስተናጋጅ መሆኗ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ያለው የዲፕሎማሲና የወታደራዊ ትብብር ወደ ከፍተኛ ስትራቴጂያዊ ደረጃ መድረሱን የሚያሳይ መሆኑን ገልጸዋል። በአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) አዛዥ ጄኔራል ዳግላስ አንደርሰን በበኩላቸው፣ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ለዘመናዊ ወታደራዊ ተልዕኮዎች መሠረታዊ መሆናቸውን ገልጸው፣ የአፍሪካ ሀገራት ሽብርተኝነትንና ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን ለመቋቋም በሎጂስቲክስ፣ በመረጃ ልውውጥና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ላይ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗