አላማጣ አካባቢ አሁናዊ መረጃ ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-27 20:05:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

አላማጣ አካባቢ አሁናዊ መረጃ ‼️ ዛሬ ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም 10፡30 በአላማጣ ገጠራማው ክፍል በሰሌን ውሃ አቅጣጫ በባቡር ሃዲዱ መንገድ የህወሓት ታጣቂዎች በ14 መኪና ተራግፈዋል። የህወሓት ወታደራዊ አመራር ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው ጆን መንዲድ ዛሬ ዋጃ እንደነበር ምንጮቻችን ገልፀዋል። ከዚህ ውጪ የተለየ ነገር የለም። ህወሃት የፌደራል መንግስቱን ተዋጌቼ እጥላለሁ በሚል በይፋ እንቅስቃሴ መጀመሩን አሳውቋል። ሰላም ለሀገራችን🕊🕊🕊 አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]