የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተቃጠለ‼

WASULIFEneutral2026-07-27 20:56:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተቃጠለ‼ ከቁልቢ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በመተሐራ መግቢያ ላይ በእሳት ተቃጥሎ ሙሉ በሙሉ ወድሟል። የአደጋው መንስኤ በመንገደኞች እቃ ውስጥ ተጭኖ የነበረ የጋዝ ሲሊንደር ፍንዳታ ወይም በደንብ ሳይጠፋ የተጫነ ሲሊንደር ተቀጣጥሎ ሳይሆን እንዳልቀረ ተጠቅሷል። በአደጋው ወቅት አውቶብሱ እየተቃጠለ አላፊ አግዳሚ ያሳዩት ትብብር የሚደነቅ ቢሆንም ከውድመት አልዳነም። አደጋው ዛሬ ሐምሌ 20/2018 ዓም መተሐራ መግቢያ ያጋጠመ ሲሆን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ሲሉ ሞንጮቼ አረጋግጠዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]