#ዜናመሠረት በፖለቲካ ተሳትፎው ምክንያት ከስምንት ጊዜ በላይ ታስሮ የነበረው ወጣት ናትናኤል ያለምዘውድ ሀገር ጥሎ ለመውጣት መገደዱን ተናገረ

MESERETMEDIAneutral2026-07-27 21:09:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ዜናመሠረት በፖለቲካ ተሳትፎው ምክንያት ከስምንት ጊዜ በላይ ታስሮ የነበረው ወጣት ናትናኤል ያለምዘውድ ሀገር ጥሎ ለመውጣት መገደዱን ተናገረ ወጣት ፖለቲከኛው በሰማያዊ ፓርቲ እንዲሁም ኋላ ላይ በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ውስጥ በነበሩት የድርጅት መዋቅሮች ውስጥ በአመራርነት ደረጃ በመደደብ ተሳትፎ ሲያደርግ እንደነበር ይታወሳል፣ ተጨማሪ ያንብቡ https://www.meseretmedia.org/p/02f

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]