ሟች አባት እዳ ነበረበት በሚል ልጁን የገደሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-07-28 06:02:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሟች አባት እዳ ነበረበት በሚል ልጁን የገደሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ሸምስ ፣ ኡመር ሸምስ እና ሸምሱ አብድላሒ የተባሉ ሶስት ግለሠቦች ነዋሪነታቸው በባሌ ዞን ጋሠራ ወረዳ ዉስጥ ነዉ፡፡በሽር ና ኡመር ታላቅና ታናሽ ወንድማማቾች ሲሆኑ ሸምሱ አብድላሒ ደግሞ የሑለቱ ወንድማማቾች ወላጅ አባት ናቸው።አባት ቀደም ሲል ሐጂ አብድላሒ ከተባሉ የዚያ አካባቢ ግለሠብ ጋር የጋራ የሆነ የቢዝነስ ስራ እንደነበርዋቸው የባሌ ዞን ፖሊስ ዋና መምርያ የኮሙኒኬሽን ክፍል ባለሞያ ዋና ሣጅን ጐሣ ስንታየሑ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ ይህ የጠነከረ የንግድ ግንኙነት ለረጅም አመታት ቢቀጥልም በሂደት ግን ከትርፋማነት ወደ ኪሣራ በሚያመራበት ወቅት ሐጂ አብድላሒ ፣ ከጋራው ስራ ራሣቸውን ያገላሉ።በዚሕም አለመግባባት ይፈጠራል፡፡ የዚሕ የጋራ ስራ ውስጥ የተፈጠረው ዋነኛ አለመግባባት እንዳለ ሸምሱ አብድላሒ፣…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]