አንቀጽ 39ኝን በተመለከተ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-28 07:06:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንቀጽ 39ኝን በተመለከተ‼️ አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ። የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቀርቶ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ኮሚሽን የሚል ተቋም እንዲቋቋም ተጠይቋል በአገራዊ ምክክር ጉባዔ በአሥርና በ50 ተመካካሪ ቡድን ሲወያዩ የቆዩ ተመካካሪዎች ያጠናከሩትን የአጃንዳ ሐሳብ፣ 250 አባላት ላሉት የምክክር ቡድን ማቅረብ ሲጀምሩ፣ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብት "እስከ መገንጠል" በሚለው አንቀጽ 39 ስር የተቀመጠው ሐረግ "እስከ መዋሃድ" ተብሎ እንዲስተካከል የሚል ሐሳብ ዛሬ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ቀረበ። ሀሳቡ የቀረበው፣ አሥርና 50 አባላት ባላቸው ንዑሳን ቡድኖች ስር ሲወያዩ የቆዩ ተመካካሪዎች፣ 250 አባላት ላሉት ሥልታዊ ቡድን ያጠናቀሩትን የአጀንዳ ሐሳብ ሲያቀርቡ ነው። በዚህም ሐሳብ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]