ግብፅ የኢትዮጵያን የቀይ ባህር ጥያቄ ለማስተናገድ ድጋሜ አዲስ ያለችውን የውሳኔ ሃሳብ አቀረበች‼

WASULIFEneutral2026-07-28 07:28:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅ የኢትዮጵያን የቀይ ባህር ጥያቄ ለማስተናገድ ድጋሜ አዲስ ያለችውን የውሳኔ ሃሳብ አቀረበች‼ ግብፅ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር ለማድረስ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ሃሳብ ማቅረቧ ተሰምቷል። ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተደራሽነት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በድርድር እንድታገኝ ግብፅ ለመርዳት ፈቃደኛ ብትሆንም፣ ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ያላትን አቋም ማለስለስ አለባት ብላለች። ይህ አራት ነጥቦች ያሉት አዲስ እቅድ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ እና ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መላኩ ተገልጿል። ኢትዮጵያ የቀረበውን ሃሳብ የማትቀበል ከሆነ፣ ግብፅ በደቡባዊ ቀይ ባህር በኩል ያለውን የባህር ኃይል በመጨመር አጥር እንደምትፈጥር ዘገባው አክሎ ገልጿል። ከሰሞኑ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጊ፣ ግብፅና ኤርትራ «በቀይ ባህር…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]