በቀይ ባሕር ላይ የመረከቦች እንቅስቃሴ በእጅጉ ቀነሰ
በቀይ ባሕር ላይ የመረከቦች እንቅስቃሴ በእጅጉ ቀነሰ ሁቲዎች ከሳውዲ ጋር የተገናኙ መርከቦች ላይ የሚሰነዘሩትን ጥቃት ማጠናከራቸውን ተከተሎ በቀይ ባሕር ላይ የመረከቦች እንቅስቃሴ በእጅጉ ቀነሰ የየመኑ የሁቲ ንቅናቄ በሳውዲ ዓረቢያ የነዳጅ መሰረተ ልማቶች ላይ ጥቃቱን በአዲስ መልክ ማጠናከሩን እና ከሳውዲ ጋር ግኑኝነት ባላቸው መርከቦች ላይ የባሕር ላይ ዕገዳ መጣሉን ይታወቃል፡፡ ይህም ክስተት በዓለም አቀፍ የኃይል አቅርቦት እና በባሕር ደኅንነት ላይ አዲስ ስጋትን ፈጥሯል። ሮይተርስ የመርከብ ተከታታይ መረጃዎችን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ትላንት ሐምሌ 20 ቀን በባቢል መንዳብ በኩል ማለፍ የቻሉት 11 የንግድ መርከቦች ብቻ እንደሆኑና ይህም በጥቂት ወራት ውስጥ ዝቅተኛው የዕለታዊ እንቅስቃሴ ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል። ከእነዚህ ውስጥ ሰባቱ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ሲሆኑ፤ ከእነዚህ መካከል…
Read the full story at addis_news ↗