በግብፅ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ስደተኛ "እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ" ሕይወቱ ማለፉን ምንጮች ተናገሩ!

ADDIS_NEWSneutral2026-07-28 11:25:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

በግብፅ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ስደተኛ "እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ" ሕይወቱ ማለፉን ምንጮች ተናገሩ! በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ይኖር የነበረ አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ወደ እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ ሕይወቱ ባለፉት ለግለሰቡ ቅርብ የሆኑ ሦስት ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።ያሬድ ገረመው የተባለው ኢትዮጵያዊ ሕይወቱ ያለፈው "ድካም ይዞት ነው" የሚል መረጃ ቢወጣም፤ ምንጮች ግን በግለሰቡ አሟሟት ላይ ጥያቄዎች እንዳሏቸው ገልጸዋል። የአምስት ዓመት ልጅ አባት የሆነው ያሬድ ሕይወቱ እንዳለፈ የተሰማው ረቡዕ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም. እንደሆነ ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁት ምንጮች ተናግረዋል። ምንጮቹ እንደሚያስረዱት፣ ያሬድ ካይሮ ከተማ ወደሚገኝ እስር ቤት የገባው ከመሞቱ አራት ቀናት በፊት ቅዳሜ ሐምሌ 11 ነበር።ኢትዮጵያዊው ስደተኛ የታሰረው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]