የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት በብልሹ አሰራር ሲሳተፉ በተገኙ 105 አመራር እና ባለሙያዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ
የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት በብልሹ አሰራር ሲሳተፉ በተገኙ 105 አመራር እና ባለሙያዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ የ12 ሚሊዮን ነዋሪዎች ሰነድ ስካን ተደርገው በመቀመጣቸው መዝገብ ጠፋ ከሚል እንግልት የሚያድን ስራ መሰራቱን የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮሴፍ ንጉሴ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።በዚህም ተገልጋዮች የራሳቸውን ፋይል መመልከት የሚችሉበት አሰራር ተግባራዊ መደረጉን አክለዋል። በተቋሙ በተጠያቂነት እና በብልሹ አሰራር ሲሳተፉ በተገኙ 13 አመራሮች ፣ 78 ባለሙያዎች እና 14 ባለጉዳዮች በአጠቃላይ 105 በሆኑ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ብልሹ አሰራር መቀነሱ ተመላክቷል። ለዚህም እንደ ዋነኛ ምክንያት የተቀመጠው በቴክኖሎጂ የታገዘ…
Read the full story at zena24now ↗