"በጎጃም ያለው ፅንፈኛ ቡድን እየተዳከመና ወደ ተራ ሽፍትነት እየወረደ ነው" ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-28 12:23:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በጎጃም ያለው ፅንፈኛ ቡድን እየተዳከመና ወደ ተራ ሽፍትነት እየወረደ ነው" ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን ሲያውክ የቆየው ፅንፈኛ ቡድን እየተወሰደበት ባለው እርምጃ እየተዳከመ፣ እየተመናመነና ወደ ተራ ሽፍትነት እየወረደ ነው ሲሉ የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ገልጸዋል። ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ከሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ከፀጥታ አካላት፣ ከዞንና ከወረዳ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በዞኑ አሁናዊ የሰላምና የፀጥታጉዳይ ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተወያይተው የቀጣይ የሥራ አቅጣጫ...https://www.ameco.et/93697/ #ሕግ_ማስከበር #ጎጃም #አሚኮ #ኢትዮጵያ #ባሕር_ዳር #ሐምሌ_21_2018_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]