"በሚቀጥለው ዙር ላይ...መጋጨቶች ይጠበቃሉ" ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን
"በሚቀጥለው ዙር ላይ...መጋጨቶች ይጠበቃሉ" ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን <<ወገኖቻችን የተነጋገሩ ነው፣ ግልጽ ሆነው የተነጋገሩ ነው፣ ቅርብ ለቅርብ ሆነው እየተነጋገሩ ነው፣ እየተከባበሩ እየተነጋገሩ ነው። በቀደም ሁለት ቀን በፊት እንደነገርኳችሁ፣ እዚህ ጥቃቅን እና የሚቀጥለው ፌዝ (ዙር) ላይ፣ አለመጋጨቶች...መጋጨቶች ይጠበቃሉ። ምክንያቱም ሁላችንም ይዘን የመጣነውን ነው እዚህ የምናራግፈው።ይህ የመደማመጫ ፌዝ ነው። ተከባብሮ የመነጋገርያ ፌዝ ነው። አንዳንድ ጊዜ ወደ ቁጣ እንሄዳለን፣ አንዳንድ ጊዜ ወደ መከፋት ወደ መኮረፍ እንሄዳለን፣ አንዳንድ ጊዜ ለዘመናት ይዘን የመጣነው ጥያቄ ስለሆነ፣ በዚህ ፌዝ ላይ የመለያየት ፌዝ ስለሆነ በዚህ ብዙ ነገሮች ያጋጥማሉ ብያችሁ ነበር። ግን እንደተፈራው አይደለም እኔ ቢያንስ። እንግዲህ ውጭ የምታናግሯቸው ምን እንዳሏችሁ ባላውቅም፣ እኔ…
Read the full story at wasulife ↗