#UoG
#UoG ላለፉት ከሰባት ዓመታት በላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉት አሥራት ዓፀደወይን (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመደቡ፡፡ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት ተመድቦለታል፡፡ የቻለ ከበደ (ዶ/ር) ከሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጎንደር ዩነኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው መመደባቸውን በቀን 15/11/18 በትምህርት ሚኒስትሩ ብሀርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ የሹመት ደብዳቤ ያሳያል፡፡ አዲሱ ፕሬዝዳንት የትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሠረተ ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት የስራ ርክክብ ያደረጉ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው በትምህርት፣ በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በተቋማዊ አስተዳደር ያስመዘገበውን ውጤት በማስቀጠል የተሻለ አፈጻጸም ለማረጋገጥ በትብብር መስራት…
Read the full story at tikvahuniversity ↗