‎ "ሰላምን አጥብቆ በመያዝ ምሳሌ እንሁን" የሃይማኖት አባቶች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-28 12:52:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ "ሰላምን አጥብቆ በመያዝ ምሳሌ እንሁን" የሃይማኖት አባቶች ኢትዮጵያ ለዘመናት ጸንታ የቆመችው በበጎ እና በክፉ ቀናት ተደጋገፎ ባሳለፈው የሕዝቧ ጠንካራ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ እሴት አማካኝነት ነው። እነዚህን ለዘመናት ሀገርን እና ሕዝብን አስተሳስረው ያቆዩ የሰላም እሴቶችን በቃላት ከማስተማር ባሻገር "በተግባር ኖሮ ለሌሎች ምሳሌ መኾን" እንደሚገባ በአማራ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች አሳስበዋል። ከበዓላት፣ ከጋብቻ እና ከሀዘን ጋር የተያያዙ ማኅበራዊ ትስስሮች የእርቅ እና የሽምግልና ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ሂደቶች፣ በመደማመጥ እና በመመካከር ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት ኅብረተሰቡን በአንድነት አስተሳስረው ያቆዩ ዋና ዋና እሴቶች ናቸው። እነዚህ የኢትዮጵያ የሰላም እሴቶች ሕዝቡን በሰላም አስተሳስረው እና የሀገርን አንድነት ጠብቀው የቆዩ ታላላቅ ሀብቶች ናቸው። ሀገር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]