ማስታወቂያ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-28 13:21:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማስታወቂያ **** "ታላቅ ግብዣ ከአሚኮ ለልጆችና ለወላጆች!" የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ2019 አዲስ ዓመት የልጆች የቴሌቪዥን ቻናል ሥርጭት ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቶችን አጠናቋል፡፡" ልጆች ሆይ! እድሜያችሁ "ከ9 እስከ 14 ዓመት የሆናችሁ"፤ የልጆች ቴሌቪዥን ጣቢያ ፕሮግራምን በማስተዋወቅ አብሮ ለመሥራት የወላጆች ፍላጎትና ፈቃድ ያላችሁ፤ የምዝገባ ቀን እስከ ሐምሌ 25-2018 ዓ.ም. ድረስ ከጧቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት እየተገኛችሁ እንድትመዘገቡ ተጋብዛችኋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፡- በባሕር ዳር- በአሚኮ ሥልጠናና ምርምር ማእከል፤ በደሴ- አማራ ኤፍ ኤም ደሴ በጎንደር- አማራ ኤፍ. ኤም ጎንደር፤ በደብረ ብርሃን- አማራ ኤፍ. ኤም. ደብረ ብርሃን በደብረ ማርቆስ- አማራ ኤፍ ኤም ደብረ ማርቆስ እንድትመዘገቡ! ለበለጠ መረጃ +251941271851" ይደውሉልን፡፡ ለኅብረተሰብ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]