"አፍሪካ ፈተናዎችን ለመቋቋም በራሷ እሳቤ እና ስልት ችግሮቿን መፍታት ይኖርባታል" ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-28 13:21:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

"አፍሪካ ፈተናዎችን ለመቋቋም በራሷ እሳቤ እና ስልት ችግሮቿን መፍታት ይኖርባታል" ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኀብረት አዳራሽ 49ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤው የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ኅብረቱ የአህጉሪቱ ዋነኛ ድምጽ እንደመኾኑ መጠን በአሁኑ ወቅት ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ስምንት የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ በመነሳት አህጉራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ እና ከዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር ለመራመድ አሠራሩን ሊያስተካክል..."አፍሪካ ፈተናዎችን ለመቋቋም በራሷ እሳቤ እና ስልት ችግሮቿን መፍታት ይኖርባታል" ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር) #አሚኮ #AU #ኢትዮጵያ #አዲስ_አበባ #ሐምሌ_21_2018_ዓ_ም ዘጋቢ፦ መሠረት መቅጫ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]