" በዝናብ አካሉም በዶፉ እየረሰረሰ

ZENA24NOWneutral2026-07-28 14:42:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በዝናብ አካሉም በዶፉ እየረሰረሰ የአትክልቶቹን ስር ሲያጠጣ የልምዱን ውሀ እያፈሰሰ አሉት የማን ነው ጅል ያን አትክልተኛ ሳቁበት እንደሞኝ ወይኔ አላወቁም የእሱ ዝናብ መጣ ቀረ ንፍገትን ለልቡ እንዳላስተማረ ። * አሰብኩት ከሆነ እንዲህ ለአትክልቱ እንዴት መልካም ይሆን ለሚወዳት ሚስቱ " ያለችውን ብርቱና ቸር ሰው ነው . . . " ቢዘንብም ቢያካፋም ከጎኔ የማይጠፋ እንደ ባለ አጸዱ ጽኑ ለመውደዱ ሳላውቅህ ልንገርህ የነገ ውሀ አጣጬ አርገኝ እንዳልከስም ፍቅርን ተጠምቼ " እያለች ምኞቷን ፣ መሻቷን ፣ የወደፊት ህልሟን ትነግረናለች ። መልካምነት መስጠት ብቻ ሳይሆን መቀበልንም ይፈልጋል ። ምርጥ ዘር ምርጥ አፈርንም ይፈልጋል ። በተዘራበት ሁሉ አይበቅልም ። እንደ እሷ የሚረዳ ካልተገኘ ሌሎቹ እንዳሉት " የማነው ሞኝ ? " ያስብላል ። በርዕሰ ጉዳይ ደረጃ የዚህ የወደድኩት ብርቱ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]