“ ባንክ ኦፍ አሜሪካን ወደ ኢትዮጵያ መሳብ ትልቁ ስኬታችን ነው ” ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
“ ባንክ ኦፍ አሜሪካን ወደ ኢትዮጵያ መሳብ ትልቁ ስኬታችን ነው ” ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ “ ለተሳታፊዎች ታይሚንግ ቺፕ እንጀምራለን ” ዳግማዊት አማረ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በባንክ ኦፍ አሜሪካ የሚቀርበው የ 2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ። ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ባዘጋጀው የማስጀመሪየ ስነ ስርዓት ምዝገባውን በይፋ አስጀምሯል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መስራች ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ “ በዚህ ውድድር 50 እና 40ሺህ ጨራሽ እንፈልጋለን “ ብለዋል አክለውም " ባንክ ኦፍ አሜሪካን ወደ ኢትዮጵያ መሳብ እስካሁን ካደረግናቸው ሁሉ በጣም ትልቁ ስኬታችን ነው “ሲሉ ገልጸዋል። የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ በበኩላቸው በቀጣዩ ውድድር አዲስ ቴክኖሎጂ መጨመሩን አብስረዋል።…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗