ማርክ ኩኩሬያ የተጠናቀቀው አለምዋንጫ ሲጀመር ሀገሩ ስፔን ዋንጫዉን ካነሳች የአሰልጣኙን ሉዊስ ዴላፉዌንቴን ፊት በሰዉነቱ ላይ እንደሚነቀስ ቃል ገብቶ ነበር።

ZENA24NOWneutral2026-07-28 15:40:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማርክ ኩኩሬያ የተጠናቀቀው አለምዋንጫ ሲጀመር ሀገሩ ስፔን ዋንጫዉን ካነሳች የአሰልጣኙን ሉዊስ ዴላፉዌንቴን ፊት በሰዉነቱ ላይ እንደሚነቀስ ቃል ገብቶ ነበር። ስፔንም አለምዋንጫዉን አነሳች ኩኩሬያም የገባዉን ቃል ጠብቆ በዛሬዉ እለት የአሰልጣኙን ምስዕል በሰዉነቱ ላይ ተነቅሷል። ሆነ ተከናወነ ማለት አሁን ነዉ #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]