#MoE

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-07-28 15:40:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

#MoE በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመማር ምልመላ አልፋችሁ የተመረጣችሁ መምህራን የምዝገባ ጊዜ ሐምሌ 24 እና 25/2018 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ባለፉት ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የመምህራን የክረምት የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በዚህ ክረምት ለማስጀመር ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች መለየታቸውን ሚኒስቴሩ አስታውሷል። የተለዩት ዩኒቨርሲቲዎች ባሕር ዳር፣ ሀዋሳ፣ መቐለ፣ ጅማ፣ ሐረማያ፣ ጎንደር እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆኑ፤ በ2018 ዓ.ም ክረምት 8273 መምህራንን ወደ ስልጠና ለማስገባት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ለማወቅ 👇 https://shorturl.at/ZjN9e ሰልጣኝ መምህራን በተጠቀሱት ቀናት በየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመገኘት እንዲመዘገቡ ሚኒስቴሩ…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]