ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመውጣት ማቀዷን አስታወቀች

ADDIS_NEWSneutral2026-07-28 15:46:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመውጣት ማቀዷን አስታወቀች ቻድ ከቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ፣ ኒጀር እና ቬንዙዌላ በመቀጠል ፍርድ ቤቱን የመልቀቅ ሂደቱን እንደምትጀምር መግለጿ፣ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሌላው ተጨማሪ ስጋት ሆኗል። የቻድ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፤የፍርድ ቤቱ ውጤታማነት ‹‹ውስን እና ያልተመጣጠነ›› መሆኑን የገለጸ ሲሆን፤መቀመጫውን በሄግ ያደረገው ተቋም ትኩረቱን በአፍሪካ አገራት ላይ ብቻ ያደርጋል ሲል ከሷል። መግለጫው ‹‹ፍርድ ቤቱ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ሰባት ሰዎች ብቻ ሲሆኑ፣ ከእነዚህም መካከል ስድስቱ በአፍሪካ ጉዳዮች ክስ የተመሰረተባቸው ናቸው›› ብሏል። ይህ የተገለጸዉ፤ቻድ በጎረቤት አገር ሱዳን በሠራዊቱ እና በከፊል ወታደራዊ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ውስጥ እጇ አለበት የሚል ጥርጣሬ ባለበት ወቅት ነው። ባለፈው ሳምንት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]