4 የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ሕይወት አለፈ‼

WASULIFEneutral2026-07-28 16:08:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

4 የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ሕይወት አለፈ‼ ዛሬ ​በኦሮሚያ ክልል አለልቱ አካባቢ በደረሰ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ የአራት አንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ ተገለጸ‼ ​አደጋው የደረሰው አንድ ጠጠር የጫነ ሲኖትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ከፋብሪካ ከሚወጣ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው ተብሏል። ​በሚኒባስ ተሽከርካሪው ውስጥ ይጓዙ የነበሩት ሰዎች የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲሆኑ፣ በዚሁ አደጋ የሹፌሩ ባለቤት፣ አባቱ፣ እናቱ እና አንድ የቅርብ ዘመዳቸው ሕይወታቸው ማለፍ ተገልጿል። ሰይፉ ኒውስ እንደዘገበው ​በሹፌሩ እና ሁለት ህፃናት ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ስለደረሰበቸው በህክምና ላይ ይገኛሉ። ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]