ትምህርት ሚኒስቴር በማስተማር ሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር በማስተማር ሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልጿል። በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የተናበበ የሥልጠና ማዕቀፍ፣ ፕሮግራሙን ለመምራት የሚያስችሉ የትግበራ ሰነዶችን እና የሰልጣኝ መምህራንን ምልመላ፣ መረጣ እና ምደባ መከናወኑን አመልክቷል። ባለፉት አመታት በስልጠናው አሰጣጥ ጥራት ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመምህራን የክረምት የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በዚህ ክረምት ለማስጀመር 8 ዩኒቨርሲቲዎች ተለይተዋል። እነዚህም፦ - ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ - ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - መቐለ ዩኒቨርሲቲ - ጅማ ዩኒቨርሲቲ - ሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ - ጎንደር ዩኒቨርሲቲ - አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሲሆኑ፣ በ2018 ዓ.ም. ክረምት 8,273…
Read the full story at tikvahethiopia ↗