Update
Update በአምቦ ከተማ "120" በሚል ቡድን በወንጀል የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ‼ በአምቦ ከተማ "120" በተባለ ተደራጅቶ በሚንቀሳቀስ ቡድን ሰላማዊ ዜጎችን በማሰቃየት፣ በመደብደብ፣ በማስፈራራት ገንዘብ በመቀበልና ንብረት በመዝረፍ የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች ላይ የምዕራብ ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ አጠቃላይ 26 ተደራራቢ የወንጀል ክሶችን አቀረበ። መደበኛ ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች፡ 1. ካሳዬ ቃነኒሳ ጉልቲ (1ኛ ተከሳሽ) 2. ታከለ ዳሮ ብሩ 3. አብዲሳ ጉደታ ባይሳ 4. ሃብታሙ አላማየሁ ጉታ 5. አራርሳ ኑጉሴ ጉደታ 6. ማንጌ ተፈሪ ቡልቱ 7. ብርሃኑ (ነጻነት) ወንድሙ *(በሌለበት)* 8. ነሞና ጉታ አራርሳ *(በሌለበት)* 9. ገመቹ ጂራታ መንገሻ 10. ዲናሎ (ጂፋር) ቃበታ ደላንሳ 11. ሮቤራ (ፈራኦል) ፍቃዱ እንዳቡ 12. ቶኩማ (ተመስገን) ሞሲሳ…
Read the full story at wasulife ↗