የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በግጭት አደጋ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች 31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው። በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች ለሚገኙ የማኑፋክቸሪንግ፣ አገልግሎት፣ ንግድ ሥራ፣ ኮንስትራክሽን እና የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንተርፕራይዞች ብድሩ ይቀርባል ተብሏል። የባንኩ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እና የግሪን ኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ዳይሬክተር ተፈራ በፍቃዱ ብድሩ በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ስርዓት እንደሚቀርብ ገልጸዋል። ለኢንተርፕራይዞቹ የቀረበው ብድር በአነስተኛ የወለድ መጠን በተመረጡ አራት ባንኮች እና አንድ የማይክሮ ፋይናንስ በኩል እንደሚቀርብም አመልክተዋል። የብድር አቅርቦቱ በሴቶች እና በወጣቶች ለተቋቋሙ ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ የሚሰጥ…
Read the full story at addis_news ↗