ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናዎን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ ከጠዋቱ 3፡30-11፡04 👉 ስካይላይት ሆቴል፣ ቱርክ ኢምባሲ፣ ቦሌ ት/ቤት፣ ኤድናሞል፣ ቦሌ ቴሌ እና አከባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 5፡40-9፡30 👉 3 ቁጥር ማዞሪያ፣ ሳሚ ካፌ፣ ጎልፍ ክለብ፣ ወይብላ ማርያም፣ አውጉስታ፣ አንፎ፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡30-11፡04 👉ገለን አባ ሳሙኤል፣ አቡ ሴራ፣ ዱፍና፣ ደበራ ጢኖ፣ አርትስቲ፣ ዱከም፣ ቡራዩ ከተማ አስተዳዳር እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ት፣ ሜድሮክ፣ ካዲስኮ፣ቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ ሸገር ሕንፃ፣ ቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡00-10፡30 👉 ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ሲዲሲ፣…
Read the full story at zena24now ↗