በኳታር ዶሃ በተከሰተ የእሳት አደጋ የ23 ኢትዮጵያውያን ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

ZENA24NOWneutral2026-07-28 19:02:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኳታር ዶሃ በተከሰተ የእሳት አደጋ የ23 ኢትዮጵያውያን ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ በኳታር ዶሃ "ሙራ" በተባለው አካባቢ በተከሰተ የእሳት አደጋ 23 ኢትዮጵያውያን ዜጎች በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው በዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። የበርካታ ሀገራት ዜጎች በሚኖሩበት በዚህ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ደረሰው አደጋ በቅርበት በተደረገ ክትትል ማረጋገጥ ተችሏል። ከተጎዱት መካከል የሁለቱ የአካል ጉዳት ከፍተኛ ሲሆን፣ የሶስቱ ደግሞ መካከለኛ ደረጃ የሚባል ነው። ተጎጂዎቹ በአሁኑ ወቅት በሐማድ እና በአል ዋክራ ሆስፒታሎች ተኝተው አስፈላጊውን ሕክምናና ክትትል በማግኘት ላይ ይገኛሉ።በዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ጋር በመተባበር የተጎዱ ዜጎችን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል። ወገኖቻችን የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ለማቅረብ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]