" ምን አገባህ ? " ብሎ የጀመረው ግጭት... መጨረሻው 15 ዓመት እስራት !

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-28 19:29:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ምን አገባህ ? " ብሎ የጀመረው ግጭት... መጨረሻው 15 ዓመት እስራት ! ከዚህ ቀደም በጅማ ከተማ ሄርማታ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሙሳብ መሐመድ በሌላ የክፍሉ ተማሪ ሙዐዝ ቢላል ቢላ ተወግቶ መገደሉን ዘግበን ነበር። አሁን ደግሞ በዚያ ጉዳይ የተሰጠው የፍርድ ውሳኔ የአንድ ቅጽበታዊ ቁጣ መጨረሻ ምን ያህል ከባድ ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ነው። እንደ ፖሊስ ምርመራ፣ ጉዳዩ የተነሳው ተጎጂው የክፍሉ አለቃ ሆኖ እያበ ክፍል ውስጥ መምህር ባለመኖሩ ወንጀለኛው በመስኮት ዘሎ ለመውጣት ሲሞክር " ለምን እንዲህ ኢ-ስነምግባራዊ ድርጊት ታደርጋለህ ? " ብሎ መጠየቁን ተከትሎ ነው። ገዳይ " ምን አገባህ አንተ ? አይመለከትህም " በማለትና ከዚህ ከፊትም ስሙ ለመምህር እንደተሰጠበት በመግለፅ ከሟች ጋር ከተያያዘ በኋላ አስቀድሞ ደብቆ ወደ ክፍል ያስገባውን ቢላ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]