ተጥሎ በረሃብ የሞት አፋፍ ላይ የነበረውን የሁለት ወር ሕፃን ልጅ የፖሊስ አባልዋ የራስዋን ጡት በማጥባት ከሞት ታደገችው

ZENA24NOWneutral2026-07-28 19:30:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጥሎ በረሃብ የሞት አፋፍ ላይ የነበረውን የሁለት ወር ሕፃን ልጅ የፖሊስ አባልዋ የራስዋን ጡት በማጥባት ከሞት ታደገችው በጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ አንዲት እናት ጥላ የጠፋቸውንና በረሃብ የሞተት አፋፍ ላይ የደረሰን የሑለት ወር ሕፃን ልጅ የፖሊስ አባልዋ የራስዋን ጡት በማጥባት ከሞት ታደገችው። የጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ነዋሪዎች የተጣለና በምግብ እጦት ከሞት አፋፍ የደረሠን ልጅ አይተው ፖሊስ ጣቢያ ይዘው ይመጣሉ። ይሕ ልጅ በምግብ እጦትና በብርድ በመጎዳቱ የሞት አፋፍ ላይ ደርሷል። ይህንን የተመለከተችው የጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ፖሊስ አባል ረዳት ሣጅን መስከረም ስምኦን የእናትነት አንጀት አላስችል ብልዋት ጡቷን በማጥባት በሞት አፋፍ የነበረውን ልጅ ከሞት ልትታደገው መቻሏን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል።ሕፃኑን ሣየው ሆዴ ስፍስፍ አለ የምትለው ረዳት ሳጅን መስከረም ስምኦን ፖሊስነት ሕይወትን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]