የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በግጭት አደጋ ለተጎዱ አካባቢዎች በዝቅተኛ የወለድ መጠን የሚቀርብ የ31 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ። የብድር አቅርቦቱ ከአውሮፓ ኅብረት እና የጀርመን ልማት ባንክ (KfW) በተገኘ 31 ሚሊየን ብር ድጋፍ የሚመቻች ነው። በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እና የግሪን ኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ በፍቃዱ እንደተናገሩት፤ ብድሩ በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ስርዓት የሚቀርብ ነው። አገልግሎቱ በአነስተኛ የወለድ መጠን ለመጀመሪያ ዙር ለተመረጡ አራት ባንኮች እና በአንድ የማይክሮ ፋይናንስ በኩል እንደሚቀርብ አቶ ተፈራ ገልጸዋል። ብድሩ በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗