የሕንፃ ግንባታ ደኅንነትን ሳያሟሉ የተገኙ አልሚዎች ተቀጡ!

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-28 19:31:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕንፃ ግንባታ ደኅንነትን ሳያሟሉ የተገኙ አልሚዎች ተቀጡ! የሕንፃ ግንባታ ደኅንነትን ሳያሟሉ ለአደጋ አጋላጭ በሆነ መልኩ እየሠሩ በተገኙ አልሚዎች ላይ የገንዘብ ቅጣትና የእርምት እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ፥ የሕንፃ ደኅንነት መስፈርቶችን ባላሟሉ አልሚዎች ላይ የገንዘብ መቀጮ መወሰኑንና በኮንትራክተርና አማካሪዎች ላይ ደግሞ አስተዳደራዊ የእርምት እርምጃ መወሰዱን ገልጿል። @TikvahethMagazine

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]