በፈረንሳይ እና በስፔን የደረሰዉ ሰደድ እሳት ተባብሶ መቀጠሉ ተነገረ
በፈረንሳይ እና በስፔን የደረሰዉ ሰደድ እሳት ተባብሶ መቀጠሉ ተነገረ በፈረንሳይ እና በስፔን የሚነደው የሰደድ እሳት ቃጠሎ አሁንም እየቀጠለ ይገኛል፡፡በፈረንሳይ እሳት አሁን ከቦርዶ ከተማ ዳርቻ 15 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ብቻ ይገኛል።በጂሮንድ ክልል 220,000 የሚገመቱ ሰዎች አካባቢያቸዉን ለቀዉ ለመዉጣት ተገደዋል፣ 42,000 ሄክታር ያህል መሬት ሲቃጠል 240 ቤቶችም ወድመዋል። ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቦርዶን ከእሳቱ ለማዳን ላከናወኑት ጥረት የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪዎችን አመስግነዋል፣ "መላው ሀገር ከጎናችሁ ነው" ሲሉ መናገራቸዉን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ የተቀሰቀሰውን ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ መቆጣጠር "ዳዊት ከጎልያድ ጋር የሚያደርገው ትግል" ዓይነት ነው ሲሉ የእሳት አደጋ መከላከያ ክፍል ቃል አቀባይ ተናግረዋል።በዚህ ሳምንት በደቡብ ምዕራብ…
Read the full story at addis_reporter ↗