"በበይነመረብ ማጭበርበር ምክንያት የሚፈጸም የሰዎች ዝውውር እየተባባሰ መጥቷል" አይ.ኦ.ኤም
"በበይነመረብ ማጭበርበር ምክንያት የሚፈጸም የሰዎች ዝውውር እየተባባሰ መጥቷል" አይ.ኦ.ኤም የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM)፣ በኢንተርኔት የሚፈጸሙ የማጭበርበር ተግባራት እና ማዕከላት በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ካሉ የሰዎች ዝውውር ወንጀሎች አንዱ መሆኑን አስጠነቀቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ በጄኔቫ በሰጡት መግለጫ፣ ከ80 በላይ ከሚሆኑ ሀገራት በርካታ ሰዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጾች በሚወጡ የሀሰት የሥራ ማስታወቂያዎች ተታለው ወደዚሁ አደገኛ መዋቅር ውስጥ እንደሚገቡ ተናግረዋል። በሚያንማር፣ ካምቦዲያ እና ላኦስ የመሳሰሉ የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት ውስጥ በተቋቋሙ ማዕከላት እስከ 300,000 የሚደርሱ ሰዎች ተገደው እንዲሰሩ እንደሚደረጉና ነው የገለጹት። እነዚህ ሰዎች በዋናነት በምዕራባውያን ሀገራት የሚኖሩ አረጋውያንን…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗