እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፤አደረሰን🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-07-29 05:11:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፤አደረሰን🙏 ቅዱስ ዑራኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ🙏 የስሙን ትርጓሜ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሲያስቀምጡም “ዑራ” ማለት ብርሃን ማለት ሲሆን “ኤል” አምላክ ማለት ነው፡፡ በዚህም ዑራኤል ማለት የአምላክ ብርሃን፣ ወይም የብርሃን ጌታ ማለት ነው ይላሉ፡፡ መልአከ ብርሃናት፣ ለሚጠሩት ፈጥኖ የሚደርስ መሆኑን የቤተ ክርስቲያናችን መጻሕፍት በስፋት ይገልጹታል፡፡ ከሰባቱ ሊቃነ መላዕክት አንዱ ሲሆን በየዓመቱ ጥር 22 በዓለ ሲመቱ ይከበራል፡፡ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ዑራኤል፡፡ አምላካችን እግዚአብሔር በመባርቅትና በነጎድጓድ ላይ የተሾመው ታላቅ መልአክም ነው ቅዱስ ዑራኤል፡፡ በመጽሐፈ ሔኖክ 6÷2 መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ይሰማራል። ምሥጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለትም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]