የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-29 05:11:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦ የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ‎በጋራ ተስፋን እንትከል! #አሚኮ #GreenLegacy #Ethiopia የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! See less

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]