ሀገራዊ ምክክሩ እንዴት እየሄደ ነዉ? ምን ምን ጉዳዮችስ ለዉይይት ቀረቡ?

ZENA24NOWneutral2026-07-29 05:35:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ ምክክሩ እንዴት እየሄደ ነዉ? ምን ምን ጉዳዮችስ ለዉይይት ቀረቡ? «የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ይሁን? የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ባለቤትነትስ ለማን ይሰጥ? የክልሎች አወቃቀር እንዴት ይሁን እና የጸጥታ ተቋማት እንዴት ገለልተኛ ይሁኑ?» ለሚሉት ጥያቄዎች በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ምክክር ላይ የተሳተፉ ጉባኤተኞች የተለያዩ ምክረ ሃሳቦችን አስቀምጠዋል። የተቀመጡት ምክረ ሃሳቦች በጉባኤተኞች የጸደቁ ሳይሆኑ፣ በሂደት ላይ ባለው ምክክር በንዑሳን እና ጥቃቅን ቡድኖች ደረጃ ከተሳታፊዎች የቀረቡ አማራጭ ምክረ ሃሳቦች ናቸው። የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች ቀርበዋል። በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ውስጥ የሂጅራ ወይም የእስላማዊ የዘመን አቆጣጠር ይካተት፣ «ዓመተ ምህረት» የሚለው ይቅርና አሁን ያለው አቆጣጠር ይቀጥል፣ እንዲሁም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]