በሳዑዲ ተጨማሪ 5 ኢትዮጵያውያን በሞት ቀጣች‼

WASULIFEneutral2026-07-29 08:27:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሳዑዲ ተጨማሪ 5 ኢትዮጵያውያን በሞት ቀጣች‼ 📌አደንዛዥ ዕፅ በድብቅ ወደ ሀገሪቱ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉ 5 ኢትዮያውያን ሰኞ፣ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. በአሲር ግዛት በሞት የተቀጡ ሲሆን፣ ይህም በቅርብ ጊዜ በሳዑዲ በሞት የተቀጡትን ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 17 አድርሶታል። 📌 የሀገሪቱ የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቅጣቱ የተፈጸመው ፍርድ ቤት በሸሪዓ ሕግ መሠረት ጥፋተኝነታቸውን አረጋግጦ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይኑን ካጸናው በኋላ ሲሆን፣ ዓላማውም ዜጎችን ከአደንዛዥ ዕፅ አደጋ ለመጠበቅ ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]