በእቅድ በመመራት የአገልግሎት አድማስን ማስፋፋት እንደሚገባ ተገለፀ
በእቅድ በመመራት የአገልግሎት አድማስን ማስፋፋት እንደሚገባ ተገለፀ አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የዘርፍ እና የዳይሬክቶሬት የእቅድ ካስኬዲንግ ስነስርዓት አካሄደዋል፥የተሻለ እና የተናበበ ስራን በመስራት በእቅድ መመራት ለተሟላ አፈጻጸም የሚረዳ መሆኑም ተገልፆዋል ። የስራ ክንውን እና የዘርፍ አፈፃፀምን ከተገልጋዩ ፍላጎት መሟላት ጋር አዛምዶ በመተንተን እና ስኬትን በመገምገም የአግልግሎቱን እቅድ የመፈፀም አቅም ማየት እንደሚገባ በካስኬዲንግ ስነስርዓት ላይ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የዜግነት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ቢቂላ መዝገቡ መመሪያ ሰጥተዋል ። በዲጂታል አሰራር የዘመን ስረአት በመገንባት ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት በአዲሱ በጀት አመት እንደሚሰጥም አንስተዋል። የአለምን ነባራዊ ሁኔታዎች በመገንዘብ ለሚመጡ የስራ ላይ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗