በ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 607 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

WELCOMEneutral2026-07-29 08:46:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

160 አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ከአምራች ዘርፉ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 607 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስቴሩ በአምራች ዘርፉ የተሻለ የወጪ ንግድ አፈጻጸም ካሳዩ አምራቾች ጋር እየተወያየ ነው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በዚህ ወቅት እንዳሉት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከጀመረ በኃላ ከውጭ የሚገባን ምርት በሀገር ውስጥ 8230 The post በ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 607 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]