አረንጓዴ አሻራ ከተፈጥሮ ጋር የመታረቅ መርሐ ግብር

WELCOMEneutral2026-07-29 09:00:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቢባን ከተፈጥሮ ጋር መስማማት ከራስ ጋር ከመዋደድ ይበልጣል ይላሉ የሰው ልጅ በምቾትና በሕይወት እንዲኖር ከሚረዳው ተፈጥሮ ጋር መስማማት አቅቶት በተለያዩ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የመከራ ጅራፍ መገረፍ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል የተለያዩ የዓለማችን ሀገራት በከፋ ቅዝቃዜ የኑሮ ሁኔታን በሚያናጋ ከፍተኛ ሙቀት እንዲሁም በድንገተኛ ጎርፍ እና ሰደድ እሳት አደጋዎች 8230 The post አረንጓዴ አሻራ ከተፈጥሮ ጋር የመታረቅ መርሐ ግብር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]