የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-29 10:11:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ። 🛫 በበጀት አመቱ 20.7 ሚሊየን ደንበኞች አጓጉዟል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ 2025/2026 በጀት አመት የስራ ክንውን ሪፖርቱን ዛሬ አቅርቧል። ሪፖርቱ ያቀረቡት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ናቸው። አቶ መስፍን በጀት አመቱ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ብዙ የሰራበት እና የተንቀሳቀሰበት ጥሩ አመት ነበር ብለዋል። በተለይም የመጀመሪያዎቹ ሩብ አመታት አመቺ የስራ ጊዜ ነበሩ ያሉ ሲሆን በበጀት አመቱ ማጠናቀቂያ አካባቢ በገልፍ ሃገራት የተፈጠረው ችግር የተወሰነ ተጽዕኖ ቢያመጣም በአጠቃላይ ጥሩ አመት ነበር በማለት አክለዋል። በበጀት አመቱ 4 አዳዲስ አለም አቀፍ መዳረሻዎችን በመጨመር አለም አቀፍ የመዳረሻዎችን ቁጥር ወደ 150 ከፍ ማድረጉን ፣የሃገር ውስጥ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]