አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ እንዲቀጥል ሃሳብ ቀረበ‼
አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ እንዲቀጥል ሃሳብ ቀረበ‼ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የሀገር ግንባታ አጀንዳ ላይ በተደረገ ውይይት 📌አማርኛ፣ 📌ኦሮምኛ፣ 📌ትግርኛ፣ 📌አፋርኛ እና 📌ሶማሊኛ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ምክረ ሀሳብ ቀረበ። በምክክሩ አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ እንዲቀጥል የሚል ሀሳብ የተነሳ ሲሆን፣ 📌እንግሊዝኛ፣ 📌አረብኛ፣ 📌ፈረንሳይኛ እና 📌ቻይንኛን የመሳሰሉ የውጭ ቋንቋዎች በስርዓተ ትምህርት እንዲካተቱ ወይም የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ የቀረበው ሀሳብ "የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን ያጠፋል" በሚል አከራካሪ ሆኗል። የቀረቡት ምክረ ሀሳቦች በ4 ሺህ ተሳታፊዎች ተመክሮባቸው የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥባቸው መሆኑ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…
Read the full story at wasulife ↗