ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ
ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ በኦሮሚያ ክልል አለልቱ አካባቢ በደረሰ አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ከቁሉቢ ገብርኤል ንግስ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የነበሩ ሁለት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ ተሰምቷል። የአሌልቱ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት አዛዥ ኢንስፔክተር መርድ ሙሉጌታ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ሐምሌ 21ቀን 2018 ከቀኑ ስምንት ሰዓት አደጋው ደርሷል። በሠሜን ሸዋ ዞን አለሊቱ ወረዳ ጮሌ ቀበሌ ውስጥ፣ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-A-27185 ኢቲ ጠጠር የጫነ ሲኖትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ሌላ ተሽከርካሪ በመደረብ ለማለፍ ሲሞክር፣ ከሚኒባስ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው ደርሷል። በሚኒባስ ተሽከርካሪው ውስጥ ይጓዙ የነበሩት የደብረ ብርሐን ከተማ አጂፕ አካባቢ ነዋሪዎችና የአንድ…
Read the full story at addis_news ↗