የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ9 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ9 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ 👉 በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት 20.7 ሚሊዮን ደንበኞችን አጓጉዟል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2025/2026 አመት 9 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።ይህ አፈጻጸም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ20 በመቶ እድገት ማሳየቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው መናገራቸዉን ብስራት ሬድዮ ሰምቷል። በዚህ ጊዜ ውስጥ 4 አዳዲስ አለም አቀፍ መዳረሻዎችን በመጨመር አለም አቀፍ የመዳረሻዎችን ቁጥር ወደ 150 ከፍ ማድረግ ተችሏል።እንዲሁም የሃገር ውስጥ መዳረሻዎችን ብዛት ከ 22 ወደ 25 ከፍ ማድረግ መቻሉን አቶ መስፍን ገልፀው 9 አዳዲስ አውሮፕላኖች በግዢ እና በኪራይ በበጀት አመቱ ወደ ስራ መግባታቸውን ጠቅሰዋል። የተደረጉ…
Read the full story at zena24now ↗