በትግራይ ክልል እንደገና የጦርነት ድባብ በመቀስቀሱ ወጣቶች ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች አካባቢዎች እየሸሹ ይገኛሉ።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-29 10:57:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ክልል እንደገና የጦርነት ድባብ በመቀስቀሱ ወጣቶች ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች አካባቢዎች እየሸሹ ይገኛሉ። በመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት እጅግ በርካታ ሰልፎች እየታዩ ይገኛሉ። የህወሓት ጄኔራሎች 'የፌደራል መንግሥቱ ጦርነቱን ለመጀመር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል' በሚል በየስብሰባው መልዕክት እያስተላለፉ ነው። በትናንትናው ዕለትም አዳዲስ የሰራዊት አባላትን አስመርቀዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]