በስዊድን ጎተንበርግ በተካሄደው የጎቲያ ዋንጫ የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበሩ ወደ 20 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን መጥፋታቸው ተሰማ
በስዊድን ጎተንበርግ በተካሄደው የጎቲያ ዋንጫ የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበሩ ወደ 20 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን መጥፋታቸው ተሰማ የስዊድን የዜና ምንጮች እንደዘገቡት ከሆነ የጠፉት ታዳጊዎች ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 17 ዓመት የሚገኙ ሲሆን፣ ከአንድ ወይም ከዚያ በላይ ከሚሆኑ ቡድኑን ይመሩ የነበሩ አሰልጣኞች ወይንም መሪዎች ጋር አብረው ሳይመለሱ ቀርተዋል። የዘንድሮው የጎቲያ ካፕ ውድድር በተጠናቀቀበት የመጨረሻ ቀን ላይ ቡድኑ ያረፈበት ትምህርት ቤት አስተዳዳሪ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ያረፉበትን ቦታ ለቅቀው መሄዳቸውንና ወደየት እንደሄዱ ያላወቁ መሆናቸውን በመገንዘብ ለውድድሩ አዘጋጆች ማሳወቃቸው ተገልጿል። በመቀጠልም የጎቲያ ካፕ አዘጋጆች ጉዳዩን ለፖሊስ ያሳወቁ ሲሆን፣ ፖሊስም የጠፉ ሰዎች መዝገብ በመክፈት ፍለጋ መጀመሩን አስታውቋል ተብሏል። በሀገሪቱ የምዕራብ…
Read the full story at addis_news ↗